መሰረት ደፋር ኦስሎ ላይ ለአራተኛ ጊዜ ድል አደረገች

የኦስሎዋ ንግስት መሰረት ደፋር [ፎቶ ምንጭ - IAAF DL]

ኖርዌ ኦስሎ ከተማ ውስጥ ሀሙስ (13-6-2013) እለት በተካሄደው ስድስተኛው ዙር የዳይመንድ ሊግ አትሌቲክስ ውድድሮች በጉጉት ሲጠበቁ ከነበሩት መካከል አንዱ በሆነው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር በርቀቱ የሁለት ጊዜ ኦሎምፒክ ሻምፒዮን ድንቋ…

ኢትዮጵያ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ መሪነቷን አጠናከረች

ጎል አግብተው ደጋፊዎችን ያስደሰቱት ጌታነህ ከበደ እና ሳልሀዲን ሰኢድ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በብራዚል አስተናጋጅነት በመጪው አመት ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ለማለፍ የቦትስዋና አቻውን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የምድብ አንድ መሪነቱን አጠናከረ። ከቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኒ 70 ኪሎ ሜትሮች…

መሀመድ አማን እና የኔው አላምረው ሮም ላይ ነገሱ

ሮም ላይ ውጤታማ ከሆኑት ኢትዮጵያዊያን መካከል የኔው አላምረው፣ ሶፊያ አሰፋ እና መሀመድ አማን [ፎቶ ምንጭ - ዳይመንድ ሊግ]

አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ማራቶንን ሮጦ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነበትን እ.አ.አ በ1960 ዓ.ም የተካሄደው የሮም ኦሎምፒክን ባሰተናገደው የኦሎምፒክ ስታዲዬም ሀሙስ (06-06-2013) ቀን በተካሄዱ የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያኖቹ መሀመድ አማን በ800…

ጥሩነሽ ዲባባ ልደቷን በድል አከበረች – መሀመድ አማንም አሸንፏል

ልደቷን በድል ያከበረችው ጥሩነሽ ዲባባ እና መሀመድ አማን

በአለፈው ሳምንት ማንቼስተር ከተማ ውስጥ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድርን የስፍራውን ክብረወሰን በማሻሻል ካሸነፈች በኋላ ወደቀድሞ ብቃቷ እየተመለሰች መሆኗን ያሳየችው ጥሩነሽ ዲባባ አሜሪካ ዩጂን ውስጥ (01-06-2013) በተካሄደው የዳይመንድ…

ቀነኒሳ በቀለ በ10 ሺህ ሜትር ድል ቢያደርግም በሩጫው ፍጥነት አልተደሰተም

የረጅም ርቀት ሩጫ ሀያል ቀነኒሳ በቀለ

የሶስት ጊዜ ኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያዎች ባለቤት ኢትዮጵያዊው ድንቅ የረጅም ርቀት ሯጭ ቀነኒሳ በቀለ አሜሪካ ዩጂን ውስጥ በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር በርቀቱ የአመቱን ፈጣን ሰአት በማስመዝገብ አሸነፈ። ሰባት ኢትዮጵያዊያኖች…

ጥሩነሽ ዲባባ የጎዳና ላይ ሩጫዎችን በፍጹም የበላይነት እየተቆጣጠረች ነው

ኢትዮጵያዊያኖቹ የረጅም ርቀት ሩጫ ሀያሎች ሀይሌ ገብረስላሴ እና ጥሩነሽ ዲባባ

ጥሩነሽ ዲባባን ለውድድር ከመግባቷ በፊት አግኝታችሁ “የዛሬውን ውድድር ታሸንፊያለሽ ወይ?” ብላችሁ ብትጠይቋት መልሷ ሁልጊዜም ተመሳሳይ ነው – “እግዚአብሄር ያውቃል” የሚል። በየአመቱ ማንቼስተር ከተማ ውስጥ የሚካሄደው እና የዘንድሮው (26-05-2013) የ10 ኪሎ…

ሀይሌ እና ጥሩነሽ – የማንቼስተር ጎዳናዎችን ለመቆጣጠር ተዘጋጅተዋል

ለማንቼስተር ጎዳናዎች ዝግጁ የሆኑት ሀይሌ እና ጥሩነሽ (ፎቶ ምንጭ - IAAF)

እሁድ (26-05-2013) ማንቼስተር ውስጥ በሚካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር ታላቁ ጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊያኖቹ የረጅም ርቀት ሩጫ ታላቅ አትሌቶች ሀይሌ ገብረስላሴ እና ጥሩነሽ ዲባባ ለአሸናፊነት ቀዳሚ ግምት ተሰጥቷቸዋል። እ.አ.አ በ2005…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጉዞውን በድል ጀመረ

የኢትዮጵያው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የግብጹ ኢ.ኤን.ፒ.ፒ.አይ

ከአፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ ውጪ ከሆነ በኋላ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውስጥ የገባው የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ የግብጹ ኢ.ኤን.ፒ.ፒ.አይን (ENPPI) በአዲስ አበባ ስታዲዬም አስተናግዶ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…